*የሆስፒታል ንፅህና ሰራተኛ ያስፈልጋል - ጅዳ* *የስራ

*የሆስፒታል ንፅህና ሰራተኛ ያስፈልጋል - ጅዳ*

*የስራ አይነት:* የሴቶች ንፅህና ሰራተኛ
*የስራ ቦታ:* ጅዳ

*ደመወዝ:* 3300 ሪያል
*የስራ ሰዓት:* 8 ሰዓት ብቻ
*ጥቅሞች:* መኖሪያ + ትራንስፖርት በሆስፒታል ይሰጣል + _የአርብ ዕረፍት_
*ካፎላ ሽግግር:* ይቻላል / ካፎላ እንቀበላለን

*መስፈርቶች:*
- ሴቶች ብቻ
- ፈቃድ ያለው ኢቃማ ብቻ

*ለመገናኘት:* _0575693382_ (የዋትስአፕ ብቻ)
የሚፈልጉ ከሆነ እባክዎ ኢቃማዎን ከአብሺር አፕሊኬሽን በመውሰድ በዋትስአፕ ይላኩ።
BumAlik Next