አስቸኳይ ቅጥር፡ የሆቴል አፅዳቂ - ለሴቶች ብቻ - ኢቢስ ሆቴል ጄ

አስቸኳይ ቅጥር፡ የሆቴል አፅዳቂ - ለሴቶች ብቻ - ኢቢስ ሆቴል ጄዳ

ቦታ: ኢቢስ ሆቴል፣ ጄዳ
የስራ አይነት: Housekeeping / አፅዳቂ - ለሴቶች ብቻ
ደሞዝ: 3400 ሪያል
የስራ ሰዓት: 9 ሰዓት
ጥቅሞች: ነፃ ምግብ + ነፃ መኖሪያ + አርብ እረፍት
ናቅል ካፋላ አለ

መስፈርቶች: ትክለኛ ኢቃማ ብቻ፣ ያለ ሁሩብ

በዋትስአፕ ብቻ ያናግሩን (እባክዎ አይደውሉ):
0574914292
Back Next